Ithraa eyes opportunities in Ethiopia .... See .... at ... - TopicsExpress



          

Ithraa eyes opportunities in Ethiopia .... See .... at ... diretu.be/426296 | የኦማን ላኪዎች አይኖቻቸውን ኢትዮጵያ ላይ ጥለዋል፡፡ ታይምስ ኦፍ ኦማን የተሰኘ የዜና ምንጭ በቅርቡ እንደገለጸው በኢትዮጵያ ያለውን ግዙፍ ገበያ አስመልክቶ ኢትሃራ የተባለው ታዋቂ ተቋም ለኦማን ላኪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅት ማካሄዱን ጠቅሶ ጽፏል፡፡ ኢትሃራ የተባለው ይህ ተቋም በዋና ከተማዋ ሙስካትና ሳላላህ ውስጥ ነው ለኦማን ላኪዎች ገለጻውን ያቀረበው፡፡ ታዋቂ የኦማን ላኪዎች በተሳተፉበት በዚሁ ወርክሾፕ ላይ ለተሳታፊዎቹ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ፣ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ምርቶች ዓይነትና የታክስ ስርዓቷን አስመልክቶ ጠለቅ ያለ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ ወርክሾፑን ያዘጋጀው ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ናሲማ አል ባሉሺ እንዳሉት ወርክሾፑ የኦማን ላኪዎች ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባህሪ ተገንዝበው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አስመጪዎች ጋር ትስስር በመፍጠር የንግድ ሥርዓቱን ለማገዝ በሚል መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ እ.አ.አ በ2013 የኦማኑ ተቋም ባከሄደው ጥናት ከኦማን ወደ ኢትዮጵያ ቢላኩ ትልቅ ተቀባይነት ሊኖራቸው ይችላሉ ያላቸውን 60 የምርት ውጤቶች ለይቶ ማስቀመጡ ተገልጿል፡፡ የኦማን ላኪዎች አይኖቻቸውን ኢትዮጵያ ላይ ጥለዋል፡፡ ታይምስ ኦፍ ኦማን የተሰኘ የዜና ምንጭ በቅርቡ እንደገለጸው በኢትዮጵያ ያለውን ግዙፍ ገበያ አስመልክቶ ኢትሃራ የተባለው ታዋቂ ተቋም ለኦማን ላኪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅት ማካሄዱን ጠቅሶ ጽፏል፡፡ ኢትሃራ የተባለው ይህ ተቋም በዋና ከተማዋ ሙስካትና ሳላላህ ውስጥ ነው ለኦማን ላኪዎች ገለጻውን ያቀረበው፡፡ ታዋቂ የኦማን ላኪዎች በተሳተፉበት በዚሁ ወርክሾፕ ላይ ለተሳታፊዎቹ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ፣ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ምርቶች ዓይነትና የታክስ ስርዓቷን አስመልክቶ ጠለቅ ያለ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ ወርክሾፑን ያዘጋጀው ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ናሲማ አል ባሉሺ እንዳሉት ወርክሾፑ የኦማን ላኪዎች ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባህሪ ተገንዝበው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አስመጪዎች ጋር ትስስር በመፍጠር የንግድ ሥርዓቱን ለማገዝ በሚል መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ እ.አ.አ በ2013 የኦማኑ ተቋም ባከሄደው ጥናት ከኦማን ወደ ኢትዮጵያ ቢላኩ ትልቅ ተቀባይነት ሊኖራቸው ይችላሉ ያላቸውን 60 የምርት ውጤቶች ለይቶ ማስቀመጡ ተገልጿል፡፡ የኦማን ላኪዎች ........ diretu.be/426296
Posted on: Sun, 25 May 2014 12:30:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015