Kerry to visit Ethiopia, Congo and Angola next week ... See at ... - TopicsExpress



          

Kerry to visit Ethiopia, Congo and Angola next week ... See at ... diretu.be/848958 | የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው፡፡ ጆን ኬሪ በሚቀጥለው ሳምንት ነው ኢትዮጵያን ፣ኮንኮን እና አንጎላን ይጎበኛሉ የተባለው፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሶስቱ ሃገራት ለ 7 ቀናት የሚቆይ ጉብኝት እንደሚደርጉም ተገልጿል፡፡ የጆን ኬሪ በጉብኝታቸው በዲሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርጉ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስታወቀ ሲሆን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን አግኝተው በቀጠናው የሰላም ጉደይ እና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት በሚጠናከርበት ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ተጠቁሟል፡፡ አሜሪካ በቅርቡ ለግብጽ 10 አፓቼ ሄሊኮፕረሮችን ለመስጠት መወሰኗ የሚታወስ ነው ለዝርዝሩ…. diretu.be/848958
Posted on: Sat, 26 Apr 2014 12:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015