Maid has surgery to save lip after co-worker bites her during - TopicsExpress



          

Maid has surgery to save lip after co-worker bites her during fight over duties ... See at ... diretu.be/623283 | በኢምሬትስ ኢትዮያዊቷ የቤት ሰራተኛ በስራ ባደረባዋ በደረሳባት ንክሻ ቀዶ ጥገና አደረገች፡፡ በተባበሩት አረብ ኢምሬት በአንድ ቤት ውስጥ የሚሰሩት ሁለቱ የቤት ሰራተኞች በስራ ድርሻ ያለመግባባት ጸብ ከገጠሙ በኋላ ኢትዮያዊቷ የቤት ሰራተኛ በከንፈሯ ላይ ከፍተኛ የንክሻ ጉዳት ደርሶባታል፡፡ በኢትዮያዊቷ ላይ የንክሻ አደጋ ያደረሰችው ፊሊፒናዊት የቤት ሰራተኛ ስትሆን የ2 ወር እስር እንደተፈረደባትም ተገልጧል፡፡ ኢዮጵያዊቷ እና ፊሊፒናዊቷ የቤት ሰራተኞች ‹‹ ስራሽን አልጨረሽም ›› እና ‹‹ የኔ ስራ አይደለም አንቺ ስሪው›› በሚሉ አለመግባባቶች ሲነታረኩ አነደነበረ አሰሪዎቹ የተናገሩ ሲሆን ከንፈሯ በፊሊፒናዊቷ ንክሻ ክፉኛ የተጎዳው ኢትዮያዊት የህክምና ቀዶ ጥገና እንደተደረገላት ተዘግቧል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ ....diretu.be/623283
Posted on: Sun, 08 Jun 2014 13:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015