New media bill prepared to control radio, TV and web contents .... - TopicsExpress



          

New media bill prepared to control radio, TV and web contents .... Read More at ... goo.gl/nz4q4w | ሬድዮ ቴሌቪቭንና ድረገጾችን የሚቆጣጠር አዲስ ሕግ መዘጋጀቱ ተሰምቷል፡፡ በአዲሱ ሕግ መሰረት በኩባንያ መልክ ካልሆነ በግለሰብ የሬድዮ እና የቴሌቪዥን ድርጅት ማቋቋም ተከልክሏል፡፡ የዝምድና ወይም የጋብቻ ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦችም ለብቻቸው ባለአክስዮን የሆኑበት ኩባንያ ፈቃድ እንደማያገኝም ተደንግጓል፡፡ ሕጉ ከዚህ በተጨማሪም የቴሌቪዥን ጣቢያ ማቋቋም እንደማይቻል፣ እንዲሁም የግል ኩባንያዎች ከመንግስት ቻናል እየተከራዩ ለመስራት ማመልከትና ፈቃድ መጠየቅ ይችላሉ ይላል፡፡ የግል የሬድዮ እና የቴሌቪዥን ድርጅቶችም ስለዲሞክራሲና ስለ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የመዘገብ ግዴታ እንዳለባቸው ተጠቅሷል፡፡ በኢንተርኔና በድረገጽ የሚሰራጩ መረጃዎችንም በተመለከተ ትክክለኝነታቸው ያልተረጋገጡ መረጃዎችን ማቅረብ፣ አመጽ፣ ግጭትና ጦርነት መቀስቀስ እንዲሁም የሰውን ስምና ነጻነት የሚያጠፋ መረጃ ክልክል መሆኑንና ተጠያቂ እንደሚያደርግ በረቂቅ ሕጉ ተገልጿል...
Posted on: Sun, 04 Jan 2015 16:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015