No plans to harm Egypt, Ethiopia tells Kerry ... See at - TopicsExpress



          

No plans to harm Egypt, Ethiopia tells Kerry ... See at ...diretu.be/789473 | ኢትዮጵያ ግብጽን የመጉዳት ምንም አይነት እቅድ እንደሌላት አረጋገጠች ኢትዮጵያ ታላቁ ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ የምትሰራቸው የልማት ስራዎች ግበጽን ለመጉዳት ያለሙ አለመሆናቸውን ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ማረጋገጧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሰደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ ለሸገር የሬድዮ ጣቢያ እንዳሉት ኬሪ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ጠንካራ የሆነ ወዳጅነት መመስረታቸው ጠቃሚ ይሆናል ብለዋል፡፡ አሜሪካ ዋነኛ የግብጽ አጋር መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን በዓመት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እርዳታም ታደርጋለች፡፡ See more at ...diretu.be/789473
Posted on: Mon, 05 May 2014 06:45:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015