Previous Careers of Ethiopian Football Players | ዛሬ - TopicsExpress



          

Previous Careers of Ethiopian Football Players | ዛሬ በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የምናያቸው በርካቶች በአንድ ወቅት ግን አነሳሳቸው ለየቅል ከተለያየ ቦታ የሚሆንበት አጋጣሚ አለ፡፡ ለምሳሌ ያህል…የእግር ኳሱን ዘርፍ እንኳ ብናይ ለድቁና ከቤተክርስቲያን የማይጠፋው ምንተስኖት አዳነና በአንድ ወቅት የመከላከያ አባል የነበረው አይናለም ሀይሉ በስተመጨረሻ ኳስና ሜዳ ጥርታቸው የእግር ኳስ ተጫዋች ሆነዋል፡፡ ተስፋዬ በቀለ (ጃምቦ) እና ፍጹም ገብረማርያምም ወደ ኳሱ ዓለም የመጡት ከዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ ዝርዝሩን ይከታተሉ…diretu.be/829343
Posted on: Mon, 27 Jan 2014 10:45:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015