Status Update By Millions of voices for freedom - UDJ ሰበር - TopicsExpress



          

Status Update By Millions of voices for freedom - UDJ ሰበር ዜና ========= የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና ብቸኛው ተቃዋሚ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ፣ተክሌ በቀለ፣ዳንኤል ተፈራ፣አበበ አካሉ፣ ስዩም መንገሻ፣ሀብታሙ አያሌው፣ብሩ ብርመጂ የተባሉት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አራዳ በሁለት የፖሊስ ፒካፖች ታግተው ወደ አራዳ ፓሊስ ጣቢያ ተወስደዋል፡፡ እገታውን የሚያሳየውን ቪዲዮ ከደቂቃዎች በኋላ እንለቃለን፡፡#Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ
Posted on: Fri, 27 Sep 2013 12:26:13 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015