Stays with Two Folks from the Legendary Arada Sefer - Enechewawet - TopicsExpress



          

Stays with Two Folks from the Legendary Arada Sefer - Enechewawet | ፒያሳን ‹‹ትላንት እና ዛሬ›› ስለ ‹‹ አራዳ ›› ብዙ ተብሏል ፣ ተጽፏል ተዚሟልም፡፡ ይህች ‹‹የእርድና›› ጫፍ የነበረችው ፒያሳ እንደነ ‹‹ ቦሌ ›› በመሳሰሉ ሰፈሮች ማእረጓ እየተወሰደባት ቢሆንም አሁንም ብዙ ሊባልላት የሚችሉ ነገሮች እንዳሏት አያጠያይቅም …. ‹‹እንጨዋወት ›› ፕሮግራምም የፒያሳን ‹‹ትላንት እና ዛሬ›› ያሳየናል …. አብረን እንከታተል፡፡
Posted on: Thu, 31 Jul 2014 16:40:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015