U.S. jet fighters strike ISIS in Iraq | Read More at - TopicsExpress



          

U.S. jet fighters strike ISIS in Iraq | Read More at ....goo.gl/HrDaTC | አሜሪካ አየር ሀይል በሰሜናዊ ኢራቅ የአየር ጥቃት ፈፅሟል። ጥቃቱን የፈጸሙት ሁለት ኤፍ 18 ተዋጊ አውሮፕላኖች ሲሆኑ በተናጥል 227 ኪሎ የሚመዝኑና በጨረር የሚመሩ 2 ቦንቦችን የአይ ኤስ አይ ኤስ ይዞታ ናቸው በተባሉ ቦታዎች ላይ ጥለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በኢራቅ ኩርዶች ቁጥጥር ስር በሚገኙት ግዌር እና ማክሙር አካባቢዎች ነው የተባለ ሲሆን በ100ዎች የሚቆጠሩ የአይ ኤስ አይ ኤስ አባላትም ተገድለዋል ተብሏል ። ጥቃቱ ከመፈጸሙ ጥቂት ሰአታት አስቀድሞ ባራክ ኦባማ የአሜሪካ የአየር ሃይል በአካበቢው ጥቃት እንዲፈጽም ፈቅደው ነበር፡፡
Posted on: Fri, 08 Aug 2014 20:06:09 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015