Zikra Bint Islam እውቀትን ለመፈለግ የተወሰነ - TopicsExpress



          

Zikra Bint Islam እውቀትን ለመፈለግ የተወሰነ ጉዞ ያደረገ ሰው አላህ ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድ ያገራለታል፡፡ መላእክትም ክንፎቻቸውን ይዘረጉለታል በሰማይና በምድር ያሉ ነገሮች ሁሉ አላህ ይምረው ዘንድ ዱአ ያደርጉለታል፡፡ የእውቀት ባልተቤት የሆነ ሰው በኢባዳ ላይ ይበልጥ ትጋት ከሚያደርገው ሰው ያለው ብልጫ ከዋክብት በጨረቃ ላይ ያላቸውን ብልጫ ያህል ነው፡፡ ኡለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው፡፡ የነብያት ቅርስ ወርቅ እና ብር አይደለም፡፡ የእነርሱ ውርስ እውቀት ነው፡፡ እውቀት... Continue Readi
Posted on: Sat, 21 Sep 2013 17:01:05 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015