ሴቶች: በእስልምና These days we are told by - TopicsExpress



          

ሴቶች: በእስልምና These days we are told by Muslims that Muhammad respected women and that Islam gave women the highest position in the society. As we read more from the Quran, the Hadiths, Muhammad’s biography, and Muslim commentaries, we find that women are considered as second class; and in many situations, they aren’t even considered as equal as men. The following are some of the points we raise to our readers to support our claims. በአሁኑ ወቅት አብዛኛው ሙስሊሞች ሙሀመድ ሴቶችን የሚያከብሩ እንዲሁም እስልምና ለሴቶች በማህበረሰብ ውስጥ ከፍተኛውን ቦታ የሰጠ ነው ይሉናል። ቁራን፣ ሃዲት (ሙሃመድ ያደረጉአቸው እና የተናገሩአቸው)፣ የሙሃመድ የህይወት ታሪክ፣ እና የእስልምና ማብራሪያ መጻህፍቶችን ብዙ እያነበብን በመጣን ቁጥር ሴቶች በእስልምና ውስጥ እንደ ሁለተኛ ዜጋ እንደሚቆጠሩ እንዲሁም በብዙ ሁኔታዎች ከወንዶች እኩል እንዳልሆኑ እንረዳለን። የሚከተሉት ሃሳባችንን ለመደገፍ ያህል ለአንባቢዎቻችን ያነሳናቸው አንዳንድ ነጥቦች ናቸው። 1, According to Islam, a woman’s brain is half of a man’s brain; she is poor in intelligence and ungrateful to her husband. Woman is poor in religion because of her nature. እስልምና የሴቶች አኧምሮ የወንዶችን ግማሽ ያክላል፣ ሴቶች በእውቀት ደሀዎች እንዲሁም ባሎቻቸውን የማያመሰግኑ ናቸው ይለናል። ሴት በተፈጥሮዋ ምክንያት በእምነት ደካማ ናት። S. 2:282 …get two witnesses out of your own men. And if there are not two men (available), then a man and two women, such as you agree for witnesses, so that if one of them (two women) errs, the other can remind her… 2፥282 ,,, ከወንዶቻችሁም ሁለትን ምስክሮች አስመስክሩ፤ ሁለትም ወንዶች ባይሆኑ ከምስክሮች ሲሆኑ ከምትወዱአቸው የሆኑን አንድ ወንድና ፥ አንደኛዋ ስትረሳ አንደኛይቱ ሌላዋን ታስታዉሳት ዘንድ ሁለት ሴቶች ይመስክሩ,,, … (T)he testimony of two women equals the testimony of one man, and this is the shortcoming in the mind. As for the shortcoming in the religion, woman remains for nights at a time when she does not pray and breaks the fast in Ramadan. (Tafsir Ibn Kathir) ,,, የሁለት ሴቶች ምስክርነት የአንድን ወንድ ምስክርነት ያክላል፤ ይህም የአእምሮዋ ድክመት ነው። የሀይማኖቷ ድክመት ደግሞ፣ ሴት ለቀናቶች ያህል አለመጸለዩኣና በረመዳንም መጾም አለመቻሉአ ነው። (ታፍሲር ኢብን ከቲር) Narrated Abu Said Al-Khudri: The Prophet said, Isnt the witness of a woman equal to half of that of a man? The women said, Yes. He said, This is because of the deficiency of a womans mind. (Sahih al-Bukhari, Volume 3, Book 48, Number 826) አቡ ሳይድ አል-ኩድሪ እንደተረከው፦ ነቢዩ እንዲህ አሉ፥ “የአንዲት ሴት ምስክርነት የአንድን ወንድ ምስክርነት ግማሽ ያህል አይደለምን?” ሴቶቹም፥ “አዎ።” እሳቸውም፥ “ይህም የሆነው በሴቶች የአእምሮ ጐድለት ነው።” (ሳሂህ አል-ቡኋሪ ቮሉይም 3 መጽሃፍ 48 ቁጥር 826)
Posted on: Mon, 17 Feb 2014 00:21:17 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015