ቅዳሜ ህዳር 27 2007 በአገዛዙ ታጣቂዎች - TopicsExpress



          

ቅዳሜ ህዳር 27 2007 በአገዛዙ ታጣቂዎች አሰቃቂ ድብደባ የተፈፀመባቸውና በጅምላ የታሰሩ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና የየዘርፍ ኃላፊዎች፡ ስራ አስፈፃሚ አባላት - ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት (ሊቀመንበር) - አቶ ወረታው ዋሴ (ፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ) - አቶ ጌታነህ ባልቻ (ጥናትና ስትራቴጂ ጉዳይ ኃላፊ) - አቶ ይድነቃቸው ከበደ (የህግ ጉዳይ ኃላፊ) - አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድ (የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ) - አቶ ኢያስጴድ ተስፋዬ (የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ) - አቶ ሰለሞን ተሰማ (የውጪ ጉዳይ ኃላፊ) የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት - አቶ በቃሉ አዳነ - አቶ ለሜሳ በዪቻ - አቶ ደብሬ አሸናፊ - አቶ ዮናስ ከድር - አቶ ኤፍሬም ደግፌ - አቶ አቤል ኤፍሬም - ወ/ሪት እየሩሳሌም ተስፋው - ወ/ሪት ወይንሸት ሞላ - አቶ ሳሙኤል አበበ (ፀሃፊ) - አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላም የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባል - ሀብታሙ ደመቀ የህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባላት - አቶ ሀይለማሪያም ሀይለጊዮርጊስ - አቶ ፍቅረማሪያም አስማማዉ - አቶ አህመድ ሞሀመድ - ወ/ሪት ምኞቴ መኮንን - አቤል* የአደረጃጀት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት - በቃሉ* - ብሩክ የኔነህ የምርጫ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት - አቶ ማቲያስ መኩሪያ - አቶ ባህረን እሸቱ - ኤፍሬም* የስነ ስርዓት ኮሚቴ አባል - አቶ መርከቡ ሀይሌ የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ አበላት - አቶ አወቀ ተዘራ - አቶ ፋሲካ ቦንገር - አቶ ሱራፌል ዘውዱ የአዲስ አባባ ዞን ምክር ቤት አባላት - አቶ እስጢፋኖስ ዘሚካኤል - አቶ ኢዮብ ማሞ - ወ/ሪት ምዕራፍ ተሾመ የድሬደዋ ዞን ስራ አስፈፃሚ አባል - አቶ ገዛኸኝ አዳነ የደብረብርሃን ዞን ስራ አስፈፃሚ አባል - ወ/ሮ ሰርካለም ከበደ እና ከ 40 በላይ የሚሆኑ የፓርቲው አባላት በ6 የተለያየ እስር ቤት ታረው የሚገኙ ሲሆን በአዲስ አበባ ፖሊስ (ሶስተኛ) የሚገኙት በአሰቃቂ ሁኔታ የተደበደቡት ናቸው፡፡ በዚሁ ፖሊስ ጣቢያ 44 ወንድ ታሰሳሪዎች እና 8 ሴት ታሳሪዎች ይገኛሉ፡፡ የሌላ ፓርቲ አባላትና አመራሮች እንዲሁም የፓርቲ አባል ያልሆኑ ለሰልፍ የተገኙት እንደ እየሩስ ታምሩ (አክቲቪስት) እና በላይ ማናዬ (ጋዜጠኛ) ያሉ በቁጥር ምን ያህል እንደሆኑ የተረጋገጠ መረጃ የለም፡፡ ያለ መስዋዕትነት ድል የለም! ኑ! ራሳችንን ነፃ በማውጣት የሀገራችንን እጣ ፈንታ እንወስን!
Posted on: Wed, 10 Dec 2014 00:08:26 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015