ቢቢኤንን በሳተላይት ላይ የማቆየት - TopicsExpress



          

ቢቢኤንን በሳተላይት ላይ የማቆየት አለም አለም አቀፍ የስልክ ኮንፈረንስ ደውላችሁ መሳተፍ ለማትችሉ አድማጮች ኮንፈረንሱን የምትከታተሉበት መንገድ ተመቻቸ፡፡ በቢቢኤን #በሳተላይት ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል፡፡ በሞባይላችሁ ማዳመጥ ለምትፈልጉ ደግሞ #play_sotre ላይ በመግባት ( https://play.google/store/apps/details…) BBN our voice የሚለውን አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጋችሁ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ ምላሻችሁንም በቢኤን #ዋትስአፕ ቁጥር 001-240-386-9519 እንዲሁም #በፌስቡክ ገጻችን መላክ ትችላላችሁ
Posted on: Sun, 16 Nov 2014 18:28:59 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015