አስቸካይ መልክት! ለሆዳቸዉ ያደሩ - TopicsExpress



          

አስቸካይ መልክት! ለሆዳቸዉ ያደሩ አህባሾች እና ካድሬዎች የድምፃኙይሠማ መልክት በማስመሠል ጁምአ ከአዲስ አበባ በስተቀር በሁሉም ክልሎች ተቃዉሞ አለ እያሉ የሀሠት መልክት እያስተላለፉ ሲሆን አንዳንድ ወንድሞቻችንም ነገሩ እዉነት መስሎቸዉ ኮፒ ፔስትና ሼር እያደሩጉ ሲሆን ሁላችንም ከንግዲህ ወዲ መልክቶችን ሼር ከማድረጋችን በፊት ወደ ድምፃችን ይሠማ ገፅ በመሆድ ወይም ከታማኝ ምንጮች በማጣሪት መልክቱን እናስተላልፊ አላህ ከዉሸት እና አሉባልታ ይጠብቀን!! If you read this share it for ethiopia Muslim
Posted on: Wed, 18 Sep 2013 07:21:44 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015