አዲስ አመት አዲስ ለውጥ! ለሁሉም - TopicsExpress



          

አዲስ አመት አዲስ ለውጥ! ለሁሉም ፌስቡከኞች የተደረገ የሶስት ቀናት ዘመቻ ጥሪ ከመጪው ረቡዕ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ‹‹አዲስ አመት አዲስ ለውጥ!›› በሚል መልዕክት ዘመቻ ይደረጋል፡፡ ሁላችሁም የዘመቻው አካል እንድትሆኑ ጥሪ ቀርቦላችኋል፡፡ የዘመቻው ጅማሮ መንደርደሪያ እንዲሆን የመለያ ፎቷችሁን profile pic ጥቁር በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ፡፡ ዋናውን ዘመቻ ረቡዕ ይጠብቁ፡፡ አዲስ አመት አዲስ ለውጥ! New Year, New change! A campaign will be conducted for three consecutive days as of Wednesday. The theme of the campaign is “New Year, New Change!” It is a call to every Facebooker to be part of the upcoming campaign. Making profile pic dark is just the beginning. Get ready for Wednesday! New Year, New change!
Posted on: Mon, 01 Sep 2014 06:48:11 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015