ኢቲዮ ሙስሊም 1 - ወያኔ 0 By Khalid ቢን Walid - TopicsExpress



          

ኢቲዮ ሙስሊም 1 - ወያኔ 0 By Khalid ቢን Walid የጥቂት አክራሪዎችን” ሰላማዊ ተቃውሞ ለማክሸፍ መላ ሃገሪቱ ስትታመስ አድራ ስትታመስ ዋለች፤ ሃገሪቱን በመምራት ላይ ያለው የወያኔ አገዛዝ ሰላማዊ ሙስሊም ኢትዮጵያውንን ለመጨፍጨፍ ያዘጋጅውየአመጽ ድግስ በሙሰሊሙ ታጋሽነት ና በአላህ እርዳታሊከሽፍ ችሉኣል፡፡ በአንድ ጎሳ ሰዎች በሚመራው ኢቲቪ የተጀመረው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ቀኑን ውሎ ሌቱን አድሮበታል አላማውም በዛሬው ቀን ለታቀደው ጭፍጨፋ ሽፋን መስጠት ነበር፤ በሌላ በኩል በወያኔ ተላላኪ ውሾች ይደረግ የነበረው የቤት ለቤት ቅስቀሳእስከ ምሽቱ 5 ሰአት ድረስ የዘለቀ ሲሆን መልክቱም ተሃጁድ አትስገዱ የጁምአን ሰላት ባካባቢያቹ መስጂዶች ስገዱ የሚል ነበር፡ የስልጣን እድሜውን ማራዘም እንጂ የዜጎቹ ደህንነት የማያሳስበው ይህ በሙስና የነቀዘ አገዛዝ የ97ቱን እልቂት ለመድገም ቢቁአምጥም የተመኘውን ሳያገኝ ቀርቱኣል፡፡ ጥቂቶችበሚል አባዜ የተጠመዱት እነዚሁ የአጼ ዩሃንስ የልጅልጆች በስልጣን ዘመናችውም ሆነ በትግል ግዚያችው ከገጠማቸው ፈተና ትልቁና ከባዱ አሁን በመካሄድ ያለው የሙስሊሙ እንቅስቃሴ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በትላንትናው ዕለት ማለትም ተቃውሞው መሰረዙ እስከተገለጸበት ሰአት ድረስ በደም ብዛት፤ በልብ ድካም ና በአዕምሮ ጭንቀት አልጋ የያዘውን የወያኔ ብዛት ቤቱ ይቁጠረው፡፡ ሙስሊሙ ታሪክ ሰሪ መሆኑን ያስመሰከረበት፡ እንደቀደምት ግዚያት የበይ ተመልካች ሳይሆን የሃገሪቱን የወደፊት ዕጣ ለመወሰን ዋነኛ ሃይል መሆኑን ያሳየበት ዕለት ነበርበዚህም የኢትዮጵያ ሙስሊም 1- ወያኔ 0 ሆኖ ተሸንፉአል፡ እኔም የዚህ ተራሮችን ሳይሆን የኢትዮጵያን ምድር ከዳር እስከ ዳር ያንቀጠቀጠ ትውልድ አካል በመሆኔ ኮርቻለሁ፡፡ ተጨማሪ ድል ለኢትዮጵያ ሙሰሊም!!!
Posted on: Sat, 03 Aug 2013 07:34:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015