ኢትዮጲያ በአባይ ወንዝ ላይ - TopicsExpress



          

ኢትዮጲያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባችው ባለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ መሰረት ግንባታ ላይ ምህንድስናዊ የመዋቅር ችግር ሊኖርበት እንደሚችል አለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ጠቆመ። አለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ያወጣውን ሪፓርት ለብሎንበርግ በኢሜል ተልኮ እንደነበር የተጠቀሰ ሲሆን ሪፖርቱን የኢትዮጲያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠውም ተገልፆል። ሙሉ የብሎንበርግ ዘገባን ለማንበቡ ይህን ይጫኑ። diretu.be/678378
Posted on: Sat, 05 Oct 2013 04:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015