ኣሳዛኝ ሰበር ዜና በሐረር ከተማ በአረፋ - TopicsExpress



          

ኣሳዛኝ ሰበር ዜና በሐረር ከተማ በአረፋ በአል በተካሄደው ተቃውሞ ተያይዞ የታሰሩት ሙስሊሞች የ 7አመት እስራት ተፈረደባቸው:: በሐረር ከተማ ባለፈው አመት ህዝበ ሙስሊሙ በአረፋ በአል ቀን የመንግስትን በሃይማኖት ጣልቃ ገብነት በመቃወም ባካሄደው ከባድ ተቃውሞ ተከትሎ ተቃውውን አስተባብራቹዋል በሚል በሃሰት ተወንጅለው በሐረሪ ማረሚያ ቤት ሲሰቃዩ የቆዩትን ንፁሃን ሙሊሞች በዛሬው እለት የሀረሪ ጠቅላይ ፍርድቤት በሙስሊሞቹ ላይ የመጨረሻውን ብይን አስተላልፏል፡ በዚህም ብይን መሰረት ተከሳሾቹ በተወነጀሉበት የሽብር ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል በማለት እያንዳንዳቸው ላይ የ 7 አመት ፅኑ እስራት እንደበየነባቸው ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ከውሳኔው ቡሃላ ንፁሀን ሙስሊሞቹን ባልሰሩት ወንጀል በሃሰትተወንጅለውም ፍርድ ከተበየነባቸው ቡሃላ መንግስትን ይቅርታ እንዲጠይቁ መጠየቃቸውን ምንጮች አታውቀዋል፡፡ ለቅሷችን ወደ አላህ ከማሰማት ሌላ ምን እናደርጋለን!!! አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን!!! ድል ለኢትዬጲያ ለሙስሊም!!! አላህ ይርዳን!!! To get more information like this page https://facebook/abudawdosman https://facebook/abudawdosman
Posted on: Thu, 19 Sep 2013 09:14:42 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015