ከፍቅረኛዬ ጋር ሦስት ዓመታት - TopicsExpress



          

ከፍቅረኛዬ ጋር ሦስት ዓመታት ቆይተናል፡፡ ፍቅራችንም የሞቀ ነው፡፡ ነገር ግን የእርሷ ቤተሰቦች ለእኔ ያላቸው ሁኔታ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ በሚገባ ተዋውቄያቸው ቤታቸው እሄዳለሁ፡፡ ነገር ግን ሁሌም ሊያወሩኝ አይፈልጉም፡፡ በቀላሉ ፊት ይነሱኛል፡፡ ችግሩ ምን እንደሆነ ፍቅረኛዬን ብጠይቃትም ኧረ ምንም ችግር የለም ትለኛለች፡፡ አሁን አሁን ወደ ቤቷ መሄድም እያስጠላኝ ነው፡፡ እንዴት እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል? የፍቅር ዶክተሮቹን መልስ ይህን ተጭነው ይከታተሉ➤➤➤goo.gl/xXYnpQ
Posted on: Tue, 04 Nov 2014 12:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015