የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ - TopicsExpress



          

የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ ዝርዝር ይፋ ሆነ።በዚህም መሰረት ከፍተኛ የሲቪል ሰርቪስ ደመወዝተኞች 33 በመቶ ጭማሪ የተደረገላቸው ሲሆን፥ በዝቅተኛ የደመወዝ ዕርከን ላይ የሚገኙ ሰራተኞች ደግሞ 46 በመቶ ጭማሪ ተደርጎላቸዋል። ጭማሪው አነስተኛውን የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ መጠንን ከ420 ብር ወደ 615ብር ከፍ አድርጎታል፡፡ ትልቁ የደሞዝ ጣራም ከ4,430ብር ወደ 5,891ብር መድረሱ ታውቋል፡፡ ለበለጠ መረጃ➤➤➤goo.gl/CpKkbj የመንግስት ሰራተኞች ጭማሪው በቂ ነው ብላቹ ታስባላቹ?
Posted on: Sat, 02 Aug 2014 12:26:14 +0000

Trending Topics




© 2015