የቀድሞው የኢትዮጵያ - TopicsExpress



          

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንትና የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና በፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉን ጨምሮ 26 የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት በአሁኑ ሰዓት ተለቀዋል፡፡ # millionsofvoice sforfreedom #Ethiopia # UDJ
Posted on: Fri, 27 Sep 2013 12:30:21 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015