ይህች ሕይወት ትንሽ እና ቀላል ህግጋቶች - TopicsExpress



          

ይህች ሕይወት ትንሽ እና ቀላል ህግጋቶች ነዉ ያላት እነሱም:- 1• ሁልጊዜ አላህን አመስግን የቱንም ያክል ደስተኛ ወይም የተከፋህ ብትሆንም። 2• በራስህ እምነት ይኑርህ ምንም ያህል ውድቀት ቢደርስብህም። 3• በፍፁም እራስህን በሌሎች ትችት አትለካ። 4• ሁሌም ጥሩ አዳማጭ ሁን ነገር ግን ውሳኔህ በበቂ መረጃ ላይ የተመሰረተ ይሁን። 5• ሁሌም ተነሳሽነት ይኑርህ። ምክንያቱም ለስኬታማ ህይወት መሰረትነውና። ምንጭ:- Dr Zakir Naik Fan Club Official ፔጅ። ይህን እስላማዊ መረጃ ሼር እናድርግ። ሌላው ሰው በተገበረው እኛም ተጠቃሚ እንሆናለንና።
Posted on: Wed, 27 Nov 2013 19:49:30 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015