ይቺ ግጥም ጋጦጥ የሆነ ፎቶ እየተነሱ - TopicsExpress



          

ይቺ ግጥም ጋጦጥ የሆነ ፎቶ እየተነሱ ሞዴል ነን ለሚሉ እና በየፌስቡኩ ላይ የወሲብ ቱሪዝምን ለማስፍፍት አላማ ላላቸው ትሁንልኝ ! ኢትዬጵያዊነትን ወግ እና ባህሉን በቅጡ ማይወክል ፎቶ እያነሳችሁ ሞዴል ነን አትበሉ ድንቄም መሞናደል ሰሜኑን ደቡቡን ምስራቅ ምረአቡን ከሆነ ማይወክል ኢትዬጽያን በአለም ማስጠራቱ ይቅር እዛዉ ንቅር ይበል ደግሞ ያገር ባህል በቅጡ ለብሳችሁ ስሩ ስትባሉ የባህል አልባሳት ለምንም አይመች ትላላችሁ አሉ ? ታዲያ በምንድዉ ኢትዬጲያዊነትን የምትወክሉ በርግጥ እዉነት አለዉ አዎ አይመችም በረዥም ቀሚስ ላይ ጭን አያስጎመጅም በእርግጥ እዉነት አለዉ ሹራብ አይመችም እንብርት ይሸፍናል ጡት አያጋልጥም አሁንም አልልም ቀሚሱን አርዝሙት አታርጉ ባጭሩ አሁንም አልልም እንብርት አጋልጣችሁ አትመናቀሩ ግን መሰልጠን አርጋችሁ ልብስን አትቁጠሩ አላማ ካላችሁ ኢትዬጵያን መወከል ማንነት ነዉ እና አይረሳ ባሕል በተለይ ፊልም ላይ በዛ እሪፊ ጨርቅ ሰዉ አታበላሹ ከባህል አትውጡ ባህልን አትራቁ ባህልን አትሽሹ በተለይ ዳንሰኞች በቲቪ መስኮት ላይ ክሊፕ ስትለቁ መሰልጠን ብላችሁ ገላን ጋልጣችሁ አትጨማለቁ ጥበብ ጋብዙን እንጂ በረባዉ ባረባዉ ዳሌ አትነቅንቁ ለመመናቀሩ እነሌዲይ ጋጋ የጥንቷ ማዶና እነ ፒንክ ብርቲኒ ሰላሉ ራሂና ለዳሌ ዉዝወዛ ቢዮንሴ ሸኪራ ስላሉ ጄኒፈር ዘፈን ክሊፕ ላይ ኢትዬጵያዊ ፊልም ላይ ጥንቅር ብሎ ይቅር ኢትዮጵያን ካላችሁ ኢትዮጵያዊ ሁኑ በቃ አታናግሩና ሰዉ አታስኮንኑ +ve impact Ethiopia
Posted on: Sun, 07 Jul 2013 18:49:51 +0000

Trending Topics



t have happened and are
The Corporate Learning Course being held in Davenport is about 3

Recently Viewed Topics




© 2015