ዱአ ለደሴ ሙስልሞች ያረብ የደሴ - TopicsExpress



          

ዱአ ለደሴ ሙስልሞች ያረብ የደሴ ሙስሊሞች ሲቃይ ላይ ናቸውና አንተው ድረስላቸው እርዳታህን አቅርብላቸው አንተ ለእነሱ ሁናቸው በእነሱ ላይ አትሁን ግፈኞችንና ጨቋኞችን ብርቱ የሆነ አያያዝህን ይዘህ ከበኋላቸው ለሚመጡት መመከሪያና መማሪያ አድርጋቸው በየሀገሩ ለመብታቸው የሚታገሉ ሙስሊሞችን በዚህ የድል ወር ድላቸውን አፍጥንላቸው ያ ረበል ዓለሚን በመልካም ስሞችህና ባህሪዎችህ እንለምንሃለን። online ላይ ያላቹ ሁላ አሚን በሉ።
Posted on: Thu, 01 Aug 2013 07:58:35 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015