ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #EthioMuslims - TopicsExpress



          

ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #EthioMuslims #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ ድምፃችን ይሰማ ስርጭት ዳውንሎድ አድርገው ያድምጡ ሐሙስ ሐምሌ 11/2005 የዛሬውን ሐሙስ ሐምሌ 11 ምሽት የሬዲዮ ድምጻችን ይሰማ ስርጭት በቀጥታ ማድመጥ ያልቻላችሁ በተከታዮቹ ሊንኮች ተጠቅማችሁ ዳውንሎድ በማድረግ መልእክቱን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ goo.gl/FYbNP goo.gl/FYbNP ሊንኩ ለሞባይል ተጠቃሚዎችም የሚሰራ ነው፡፡ በድጋሜ ለማስታወስ የሬዲዮ ፕሮግራሙ በሳምንት ሰባት ቀናት ከምሽቱ 4፡30 እስከ 5፡00 በ 19 ሜትር ባንድ 15150፣ 15155፣ 15160፣ 15165፣ 15170፣ 15175 እና 15180 ኪሎ ኼርዝ (KHZ) አጭር ሞገድ የሚተላለፍ ሲሆን በመላው ሃገሪቱ እንዲደመጥ መረጃውን በማስተላለፍ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ አላሁ አክበር!
Posted on: Fri, 19 Jul 2013 02:10:38 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015