ገዢውን ፓርቲ መደገፍ መብት እንጂ ግዴታ - TopicsExpress



          

ገዢውን ፓርቲ መደገፍ መብት እንጂ ግዴታ አይደለም። ሰዎች የመደገፍ መብት ያላቸው ያህል የመቃወም መብትም አላቸው። መንግስትም ሁሉም መብቶች የማክበር ግዴታ አለበት። የዜጎች መብት ማስከበር የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የሓላፊነት ተግባር ነው። መቃወም መስዋእትነት ቢጠይቅም ዕዳ ሊያስከፍለን አይገባም። It is so!!!
Posted on: Thu, 15 Aug 2013 12:55:04 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015