ፈስቢር ሰበር ዜና!! በአሁኑ ሰዓት፤ ዛሬ - TopicsExpress



          

ፈስቢር ሰበር ዜና!! በአሁኑ ሰዓት፤ ዛሬ የተያዙት ሙስሊሞች እስታዲየም ውስጥ ታጉረዋል!! ዛሬ አዲስ አበባ እስታዲየም መንግስት ባካሄደው አረመኔያዊ ድብደባ ተይዘው የነበሩ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች፤ በለገሃር አካባቢ ጉምሩክ ግቢ ውስጥ እንዲቆዩ ተደርጎ የነበረ ሲሆን፤ የአዲስ አበባ እስታዲየም ባዶ እስኪሆን ጠብቀው፤ በአሁኑ ሰዓት ከጉምሩክ ጊቢ በማስወጣት በእስታዲየሙ ውስጥ እንዳጎሯቸው የ”ፈስቢር” ምንጮች ገልፀዋል፡፡ ብዛታቸው ከ5 ሺህ እስከ 8 ሺህ ሊሆን እንደሚችል ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡ ሁላችንም ከልባችን ዱዓ እናድርግላቸው! አላሁ አክበር!!
Posted on: Thu, 08 Aug 2013 10:55:16 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015