#Ethiopia Minerals Export Revenue reached US$ 172.6M in the past 6 months | ወርቅ፣ ታንታለም፣ እምነበረድና የከበረ ድንጋይ ወደ ውጭ በመላክ ኢትዮጵያ በግማሽ የበጀት ዓመት ውስጥ 172.6 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማስገባቷ ታውቋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ውስጥ በማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣትና ምርት ላይ የተሰማሩ 147 የውጭ ድርጅቶች መኖራቸው ተነግሯል፡፡ ዝርዝር ➤➤➤ diretu.be/787559
Posted on: Wed, 05 Feb 2014 16:47:43 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015