Ethiopia to get debut sovereign rating within 2 weeks: finance - TopicsExpress



          

Ethiopia to get debut sovereign rating within 2 weeks: finance minister ... See at ... diretu.be/586488 | ኢትዮጵያ በሁለት ሳምንታት ውስጥ የኢንቨስትመንት ምቹነት ደረጃ እንደሚወጣላት የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምቹነት ደረጃ (Sovereign Credit Rating) በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንደሚወጣላት በመግለጽ የደረጃው መውጣት ሀገሪቱን ለዓለማቀፉ የቦንድ ገበያ ብቁ ያደርጋታል ብለዋል፡፡ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው በሆነው በዚህ ደረጃ የማውጣት ሂደት ላይ ለመሳተፍ ሙዲ፣ ስታንዳርድ ኤንድ ፑርስ እና ፊች የተሰኙ ሥስት ዓለማቀፍ ተቋማት በየካቲትና መጋቢት ወራት ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ ተነግሯል፡፡ አቶ ሱፊያን አህመድ ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት በቀጣይ ወይም ከዚያ ቀጥሎ ባለው ሳምንት ተቋማቱ ውጤቱን ያሳውቃሉ ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሮይተርስ በጥቅምት 2006 ዓ.ም ላይ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ሀገሪቱ ደረጃው ከወጣላት በኋላ የዩሮቦንድን ብቻ ሳይሆን የሌሎቹንም ቦንዶች እንደምትፈልግ መናገራቸው ተጠቅሷል፡፡ ኢትዮጵያ በሁለት ሳምንታት ውስጥ የኢንቨስትመንት ምቹነት ደረጃ እንደሚወጣላት የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምቹነት ደረጃ (Sovereign Credit Rating) በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንደሚወጣላት በመግለጽ የደረጃው መውጣት ሀገሪቱን ለዓለማቀፉ የቦንድ ገበያ ብቁ ያደርጋታል ብለዋል፡፡ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው በሆነው በዚህ ደረጃ የማውጣት ሂደት ላይ ለመሳተፍ ሙዲ፣ ስታንዳርድ ኤንድ ፑርስ እና ፊች የተሰኙ ሥስት ዓለማቀፍ ተቋማት በየካቲትና መጋቢት ወራት ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ ተነግሯል፡፡ አቶ ሱፊያን አህመድ ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት በቀጣይ ወይም ከዚያ ቀጥሎ ባለው ሳምንት ተቋማቱ ውጤቱን ያሳውቃሉ ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሮይተርስ በጥቅምት 2006 ዓ.ም ላይ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ሀገሪቱ ደረጃው ከወጣላት በኋላ የዩሮቦንድን ብቻ ሳይሆን የሌሎቹንም ቦንዶች እንደምትፈልግ መናገራቸው ተጠቅሷል፡፡ ...... diretu.be/586488
Posted on: Tue, 06 May 2014 02:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015