Sudan Calls for Economic Integration with Ethiopia ... See at .... - TopicsExpress



          

Sudan Calls for Economic Integration with Ethiopia ... See at .... diretu.be/838496 | ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች የሱዳኑ የኢንቨስትመንት ሚኒስትር ዶክተር ሙስጠፋ ኡስማን እነዳሉት ከሆነ ሱዳን እና ኢትዮጵያ መልካም የሆነ የኢኮኖሚ ግንኙነት የሚፈጥሩበት መልካም ግዜ አሁን ነው፡፡ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውሃ ሃብት እንዳላት እና ሱዳን በበኩሏ ከፍተኛ የሚታረስ መሬት ያላት መሆኑ ለኢኮኖሚ ግንኙነታቸው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ 723 የሱዳን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እንዳሉ የጠቆሙት የኢንቨስትመንት ሚኒስትሩ በሁለቱ ሃጋራት መካካል ላሉ መልካም ግንኙነቶች ጋሬጣ የሚሆኑ ነገሮችን በጋራ መዋጋት ይገባል ብለዋል፡፡ እ.ኤ.አ ከ2000 በኋላ ሁለቱ ሃገራት 50 የሚሆኑ የንግድ ስምምነቶችን የተፈራረሙ ሲሆን ሱዳን ኢትዮጵያ እየገነባችው ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዋነኛ ደጋፊ መሆነዋ የሚታወቅ ነው፡፡ See at .... diretu.be/838496
Posted on: Mon, 12 May 2014 23:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015