#allbahirdar #technology #Abyssinica በዓለም ላይ - TopicsExpress



          

#allbahirdar #technology #Abyssinica በዓለም ላይ ግዙፉና ዘመናዊው የአማርኛ መዝገበ ቃላት በነጻ Microsoft Office 2013 ላይ ተለቀቀ:: እባክዎ download ያድርጉ:: Microsoft Office 2013 (word, excel, Power point,_ ላይ ሆነው የእንግሊዘኛ ቃላትን ፍቺ ባማርኛ እንዲሁም ያማርኛ ቃላትን የንግሊዘኛ ትርጉም ያገኛሉ:: Abyssinica በመባል የሚታወቀው ይሄ መዝገበ ቃላት በkekros systems የተዘጋጀ ሲሆን ማይክሮ ሶስፍት ወርድ : ኤክሴል እና ፓወር ፖይንት ላይ ሆነው የንግሊዘኛ ቃላትን የአማርኛ ፍቺ እንዲያገኙ ያስችሎታል:: በግባጩም ማናቸውንም አይነት የአማርኛ ቃላት የ እንግሊዘኛ ፍቺ አዛው ላይ ይሰጦታል:: እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ይመለከቱ:: ይህም አፕሊኬሽን ለመጠቀም ግን Microsoft 2013 ወይም ከዛ በላይ ያሉ የ ኦፊስ ውጤቶችን መጫንዎን ያረጋግጡ:: https://youtube/watch?v=6rqAdtbFyyk
Posted on: Mon, 12 Jan 2015 08:29:58 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015