የምኖረው በአንድ የመካከለኛው ምስራቅ - TopicsExpress



          

የምኖረው በአንድ የመካከለኛው ምስራቅ ሃገር ነው፡፡ ከአንዲት ወጣት ጋር በፌስቡክ ተዋውቀን ከአምስት ዓመታት በኋላ ልንጋባ ቀን ቆርጠናል፡፡ እሷ የምትኖረው አውሮፓ ሲሆን ሰርጉን በአዲስ አበባ ለማድረግ ወስነናል፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ግን ባለሁበት ሃገር ከሌላ ሴት ጋር ፍቅር ጀምሬ ድንገት አረገዘች፡፡ የአውሮፓዋ ለሰርግ አዲስ አበባ እየሄደች ነው፡፡ ይህችኛዋም የሰርጌን ነገር አታውቅም፡፡ ትልቅ ስህተት ውስጥ ተዘፍቄያለሁ፡፡ ምን ላድርግ?
Posted on: Sun, 09 Nov 2014 14:25:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015