ፍቅረኛዬ ኦርቶዶክስ ነው እኔ ደግሞ - TopicsExpress



          

ፍቅረኛዬ ኦርቶዶክስ ነው እኔ ደግሞ ሙስሊም በጣም እወደዋለሁ እሱም እንደዛው ለመለያየት ብንሞክር አልቻልንም አሁን 3 አመት ሆነን ለመጋባት እያሰብን ነው ሁለታችንም መቀየር አንፈልግም(እኔ ጭራሽ አልችልም ያለሱም ያለሀይማኖቴ መኖር) ምን እንደምናደርግ ግራ ገብቱኛል እስኪ ምን ትመክሩኛላቹ!??እንወያይ እስቲ
Posted on: Thu, 04 Jul 2013 19:34:18 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015