A Draft Bill that gives 103,000 meter cube of water per day to - TopicsExpress



          

A Draft Bill that gives 103,000 meter cube of water per day to Djibouti - ጂቡቲ በቀን 103 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ ከኢትዮጵያ በነፃ እንድታገኝ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ ‹‹አዋጁ ለጂቡቲ ውኃ ሳይሆን መሬት የሚሰጥ ነው›› ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ -የፓርላማ አባላት የኢትዮጵያን ጥቅም ጠይቀዋል የጂቡቲ መንግሥት ያለበትን ከፍተኛ የመጠጥ ውኃ ችግር ለመቅረፍ፣ ከድንበሩ በ100 ኪሎ ሜትር ርቀት ወደ ውስጥ ገብቶ በሺኒሌ ዞን በኩሊ ሸለቆ የሚገኝን የከርሰ ምድር ውኃ አልምቶ በነፃ እንዲወስድ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ቀረበ፡፡
Posted on: Thu, 05 Jun 2014 13:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015