BlueParty Ethiopia ሰማያ ዊ ፓርቲ እሁድ ነሀሴ 26 - TopicsExpress



          

BlueParty Ethiopia ሰማያ ዊ ፓርቲ እሁድ ነሀሴ 26 ቀን 2005ዓ.ም የጠራው ሰልፍን አባላት እና ደጋፊዎች እንዲሁም ፓርቲው ያቀረባቸውን ጥያቄዎች የሚደግፉ የህብረተሰብ አካላት በሰልፉ ላይ እንዲገኙ ለመቀስቀስ ዛሬ አርብ ነሀሴ 24 ቀን እና ነሀሴ 25 ቀንን በአምስት ተሽከርካሪች በከተማዋ በተለያዩ ቦታዎች እየተዟዟረ ለመቀስቀስ አቅዶ የነበረ ቢሆንም ባለተሽከርካሪቹ ከፖሊስ እና ከመንግስት አካላት እየተላለፉ ያሉትን ማስፈራሪያዎች ምክንያት በማድረግ ሊገኙ ባለመቻላቸው ለዛሬ ማካሄድ ሳየቻል ቢቀርም፡፡ ፓርቲው በትላንትናው እለት ወደ 10000 የሚሆኑ በራሪ ወረቀቶችን እነዲሁም 5000 የስልክ መልዕክቶችን አሰራጭቷል፡፡ ዛሬ እና ነገን ጨምሮም በርካታ በራሪ ወረቀቶችንና ወደ 30000 የስልክ መልእክቶችን እያሰራጨ ይገኛል፡፡ እርስዎም የሚደርስዎትን መልዕክት ለሌሎች በማስተላለፍ ይተባበሩ፡
Posted on: Fri, 30 Aug 2013 18:33:11 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015