Coca-Cola refused to release Teddy Afro the World Cup - TopicsExpress



          

Coca-Cola refused to release Teddy Afro the World Cup Anthem...diretu.be/695477 | ኮካኮላ የቴዲ አፍሮን የአለም ዋንጫ ማጀቢያ ሙዚቃ እንዳይለቀቅ ወሰነ። ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የኢትዮጲያ ለአለም ዋንጫ ማጀቢያ ሙዚቃ ለመልቀቅ መስማማቱን መዘገባችን የሚታወስ ቢሆንም በቅርቡ በቴዲ አፍሮና በኮካኮላ ሀላፊዎች መካከል በተከሰተ አለመግባባት ምክንያት ቴዲ በድረ ገፁ ባውጣው ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረት ኮካኮላ ሙዚቃውን በመጨረሻ ሰዓት ላለመልቀቅ መወሰኑ አሳፋሪ ነው ሲል ወነጀለ። ኮካኮላ አለም ዋንጫ ከምድረሱ በፊት ሙዚቃውን ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ ጉትጎታ እየተደረገ መሆኑንም በድረ ገፁ ተናግሯል። የቴዲ አፍሮ አድናቂቆች በማህበራዊ ድረ ገፅ በ #BoycottCocaCola ተቃውሞ ሊያሰሙ እንደሆነም ተሰምቷል።
Posted on: Sun, 01 Jun 2014 20:33:33 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015