Egypt-Ethiopia relations cannot be reduced to dam issue: Egypts FM - TopicsExpress



          

Egypt-Ethiopia relations cannot be reduced to dam issue: Egypts FM tells honours students | Read More .... goo.gl/jZaVlR | የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮያ እና ግብጽ ግንኙነት በግድቡ ዙሪያ ያላቸውን አለመግባባት አይቀንሰውም ማለታቸው ተነገረ፡፡ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳማህ ሹኩሪ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠኛቀቁ ተማሪዎች ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት በታላቁ የህዳሴ ግድብ አለመግባባት ላይ የሚያመጣው ለውጥ እንደሌለ የተናገሩት፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒትሩ የታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባት ግብጽ በአፍሪካ ያላትን ተሰሚነት እንዲቀንስ እንዳደረገውም ተናርገዋል፡፡ Read Details Here.... goo.gl/jZaVlR
Posted on: Mon, 28 Jul 2014 21:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015