Ethiopia should build ‘smaller dam’ : Minister of Irrigation - TopicsExpress



          

Ethiopia should build ‘smaller dam’ : Minister of Irrigation የግብጽ የመስኖ ሚኒስተር ቀልድ የሚመስል ነገር ይደጋግማሉ። የደይሊ ሜይል ኢጂፕት ወሬ ለማሟሟቅ የሚያደርገው ነገር ይሁን አይሁን አይታወቅም። የሆነ ሆኖ ቴዎድሮስ አድሃኖም አስተያየት ለመስጠት አልተገኙም ብሏል ዘገባው። ቴዎድሮስ ሆን ብለው ያደረጉት ነገር ከሆነ በዚህ ጉዳይ የሚያስመሰግናቸው ነው የሚሆነው። ሙድ የመያዝ ያህል ነገር ነው የሚሰሩት borkena/ethiopia-build-smaller-dam-minister-irrigation/
Posted on: Tue, 04 Feb 2014 01:23:10 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015