Ethiopia’s dams: The risks | የታላቁ ህዳሴ ግድብ - TopicsExpress



          

Ethiopia’s dams: The risks | የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጉዳይን በተመለከተ የግብጽ ምሁራን ሀሳባቸውን ከመሰንዘር ቦዝነው አያውቁም፡፡ በቅርቡ የግብጹ የማኑፊያ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንትና በግብጽ የውሃ ጉዳዮች ላይ ኤክስፐርት ናቸው የሚባልላቸው አንድ ምሁር የግድቡ ግንባታ ቦታ የዓለት ንጣፍ ላይ በቂ ጥናት አልተካሄደም ሲሉ ተችተዋል፡፡ ምሁሩ ግድቡ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ለሱዳን ያለውን ጠቀሜታ ግን አልደበቁም፡፡ ለመሆኑ የምሁሩ ትችትና ለሱዳን ይሰጣል ያሉት ጥቅም ምን ይሆን… ዝርዝሩን ➤➤➤ diretu.be/395722
Posted on: Mon, 10 Feb 2014 08:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015