ICL is nearing agreement with Allana Potash Corp (AAA) of the Afar - TopicsExpress



          

ICL is nearing agreement with Allana Potash Corp (AAA) of the Afar Region | በሙት ባህር (Dead Sea) አካባቢ ማዕድን በማውጣት የሚታወቀው የእስራኤሉ የማዳበሪያ አምራች ድርጅት Israel Chemicals Ltd (ICL) የካናዳው አላና ፖታሽ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ አፋር ክልል ያለውን የፖታሽ ማዕድን ማውጫ ስራን ለማገዝ የሚያስችለውን ስምምነት ሊፈራረም እንደሆነ ተሰማ፡፡ ስምምነቱ ICL በህንድና ቻይና ላሉ ገዢዎች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ የፖታሽ ምርት በኢትዮጵያ በማግኘት ለማቅረብ የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡ በግንቦት ወር ላይ፣ አላና ፖታሽ፣ የኢትዮጵያ መንግስትን የአካባቢያዊ፣ ማህበራዊ እና የጤና ተጽእኖ ፍተሻውን እንዳለፈና የአዋጭነት ጥናቱም እንደተጠናቀቀ ታውቋል፡፡ ዝርዝሩን ➤➤➤ diretu.be/965784
Posted on: Mon, 27 Jan 2014 11:35:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015