Never Judge People by their Appearance -Social Experiment | ስንቶቻችን ሰዎችን ያላቸውን አካላዊ ገጽታ (ውጫዊ እይታ) በማየት ብቻ ስለ ማንነታቸው አቋም እንወስዳለን፡፡ አብዛኛውን ግዜ ሰዎች መልካም አለባበስ እና ገጽታ ላላቸው ሰዎች የተሻለ ግምት ሲሰጡ ይስተዋላል….. ይህም ለተሳሳተ ግንዛቤ በር ሲከፍትም ይስተዋላል …. ይህ የማህበረሰብ ሙከራም (Social Experiment ) ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ነው …. አብረን እንከታተል፡፡
Posted on: Thu, 31 Jul 2014 14:50:26 +0000