SHeger midia endezegebew. ምስኪን ኬፕቨርዴ !! - - TopicsExpress



          

SHeger midia endezegebew. ምስኪን ኬፕቨርዴ !! - ሰበር ዜና !! ኬፕ ቨርዴ በቅርቡ ቱኒዚያን አሸንፋ ፣ ልክ እንደኢትዮጵያ ሁሉ ከ10 ሩ የዓለም ዋንጫ ተሰላፊ ተስፈኞች ተርታ መመደቧ ይታወሳል። እንዲያውም ብዙዎቻችን ከሷ ጋር በደረሰን ስንልም ነበር። . ምን ዋጋ አለው? ለካ ባለፈው ከቱኒዚያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ "ሌላ ምን ያህል ተሾመ" አሰልፋ ኖሮ ..፣ ፊፋ ዛሬ ነጥቧን ቀምቶ ለቱኒዚያ መስጠቱን አስታውቋል። ስለዚህ ኬፕቨርዲ ወድቃ ቱኒዚያ አለፈች ማለት ነው። ከኛ ፌዴሬሽን ሰዎች መካከል ኬፕቨርዴ የተቀጠሩ አሉ እንዴ? ምናልባት "ልምዳቸውን" አካፍለው ከሆነ !! ምስኪን ኬፕቨርዴ! .. ከኛ እንዴት ሳይማሩ ቀሩ ? ይህ ዜና የተገኘው ከድንቅ መጽሔት ፌስ ቡክ ገጽ ነው። አይ ኬፕ ቨርዴ !! እኛ አንድ ጨዋታ እየቀረን እንኳን እንደዚያ የተበሳጨን ፣ እነሱማ ባለቀ ነገር እንዴ እርር ይሉ ? (Admas Ethiopia) sheger.me/19533
Posted on: Fri, 13 Sep 2013 02:07:33 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015