Steelworkers Humanity Fund Contributes $23,000 for South Sudan - TopicsExpress



          

Steelworkers Humanity Fund Contributes $23,000 for South Sudan Refugees in Ethiopia | Read More at.....goo.gl/XLCEfp | ስቲል ወርከር ሁማኒቲ ፈንድ የተሰኘው የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ ለሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የሚሆን 23 ሺ የአሜሪካን ዶላር እርዳታ በኦክስፋም በኩል ሰጠ፡፡ የገንዘብ እርዳው ለስደተኞቹ ውሀ አቅርቦት፣ ህክምና እና ሌሎች አገልግሎቶች ድጋፍ የሚውል ነው ሲል የእርዳታ ድርጅቱን ጠቅሶ ቦርግሎብ ድረ-ገጽ አስነብቧል፡፡ ስደተኞቹ በሚኖሩበት ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ በመድረሱ በካምፑ ላይ ጉዳት መድረሱንና ስደተኞቹ ለተለያዩ ተላላፊ በሽታዎች የተጋለጡ መሆናቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡
Posted on: Fri, 26 Sep 2014 11:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015