U.S. Firm to Invest in Ethiopia - የአሜሪካው የአበባ - TopicsExpress



          

U.S. Firm to Invest in Ethiopia - የአሜሪካው የአበባ እርሻ ኬኬአር ከኢትዮጵያው አፍሪ ፍሎራ ጋር የ200 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በአመት ከ730 ሚሊዮን በላይ የፅጌረዳ አበባ ለአውሮፓ ገበያ በማቅረብ የሚታወቀው የኢትዮጵያው አፍሪፍሎራ የአበባ እርሻ መቀመጫውን በአሜሪካ ካደረገውና በአውሮፓ ገበያ ከ6.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ድርሻ ካለው ኬኬአር የአበባ አምራች ጋር ነው የ200 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት የተፈራረመው፡፡ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት ያለው የውጭ ኢንቨስትመንት ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ መምጣቱ የሀገራቱ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ምክንያት እንደሆነም ነው ዘዎል ስትሪት ጆርናል የዘገበው፡፡ እንደዘገባው ከዎነ በግሉ ዘርፍ የሚደረገው ኢንቨስትመንት እኤአ 2013 ብቻ ከ43 በመቶ በላይ አድጓል፡፡ ይህም የ1.6 ቢሊዮን ዶላር ካለፈው አመት ብልጫ ማሳየቱን ዘገባው አመልክቷል፡፡
Posted on: Sat, 07 Jun 2014 04:00:01 +0000

Trending Topics



!!IMPACTANTE!! AGRESIÓN DE MEDICO MATA A PACIENTE TRAS
If Russia moves to take over Ukraine, what options does the

Recently Viewed Topics




© 2015