ሜሮን ወርቁ ትባላለች እድሜዋ 19 ሲሆን - TopicsExpress



          

ሜሮን ወርቁ ትባላለች እድሜዋ 19 ሲሆን የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የሲቪል ኢንጅነሪንግ ተማሪ ናት ዲኬቲ ኢትዮጵያ ባዘጋጀው የብራንድ አምባሳደርነት ውድድር ላይ በፕሮሞሽናል ሞዴሊንግ ዘርፍ ላይ እየተወዳደረች ትገኛለች እና ለማሸነፍ የናንተ የሰፈሯ ልጆች (የፈረንሳይ ልጆች) ድምፅ ያስፈልጋታል ስለሆነም ለሜሮን ወርቁ ድምፃችሁን መስጠት የምትፈልጉ በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት የፈረንሳይ ልጅ ደጋፊ መሆናችሁንና አላማ እና እቅድዋን በመመልከት ይደግፉዋት Meron Worku yemtibal be Hawassa University ye Civil Engineering temari ena ye seferachen lej be ahunu seat ye DKT mert Ambassadoroch wudider eyetewedaderch tegegnalech...... Mert 20 wustem gebtalech kezy bemeketel gen wede ashenafinet lemehed ye ged yenante ye Seferachen Lejoch Demts yasfeligatal ena..........
Posted on: Sat, 26 Jul 2014 14:50:37 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015