አሁን አሁን በብዛት ጥቅም ላይ እየዋሉ - TopicsExpress



          

አሁን አሁን በብዛት ጥቅም ላይ እየዋሉ ከሚገኙ የኢንተርኔት መቃኛዎች (Browsers) መካከል ጎግል ክሮም ከቀዳሚዎቹ ውስጥ ይመደባል፡፡ ታድያ ጎግል ክሮም ስንጠቀም አንዳንድ የማልዌር ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች ከኛ እውቅና ውጭ ከጀርባ ሆነው መረጃዎችን ለመሰብሰብ ይሞክሩ ይሆናል፣ አልያም በስራችን መሀል ብቅ ጥልቅ እያሉ ትኩረታችንን የሚረብሹ ማስታወቂያዎች ገጥመውን ይሆናል፡፡ እነዚህንና መሰል ችግሮችን በዊንዶውስ ተጠቃሚዎች ላይ መፍታት የሚያስችል ሶፍትዌር ጎግል አስተዋውቋል፡፡ ስለ ሶፍትዌሩ አጫጫንና አጠቃቀም የበለጠ መረጃ ለማግኘት ተከታዩን ሊንክ እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል፡፡ ሼር በማድረግ ለጓደኞችዎ ያካፍሉ፡፡
Posted on: Mon, 06 Oct 2014 08:45:50 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015