አንድነት ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ መስከረም 19 በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠሩትንና የሚያደርጉትን ሰልፍ በተመለከተ ምን አስተያየት አላችሁ?
Posted on: Sun, 29 Sep 2013 20:28:25 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015