ክርስትናው ዓለም(ባይብል) ስለሴቶች ምን - TopicsExpress



          

ክርስትናው ዓለም(ባይብል) ስለሴቶች ምን ይላል እስኪ አንዳንድ ጥቅሶች :- By:Bahise Haqe ~~~~~~~~~> 1፡-ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ። (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11፡3) 2፡-“ከደረቅ ሴት ጋር ከምትኖር ከምድር አውሪዎች ከ አንበሳዎች ጋር መኖር ይሽላል”።(መጽሐፈ ሲራክ 25:16) 3፡-‹‹ለአምላኩ የተቀደሰ ነውና ጋለሞታን ሴት ወይም የረከሰችውን አያግባ ወይም ከባልዋ የተፈታችውን አያግባ።››ኦሪት ዘሌዋውያን 21፡7 4፡-‹‹ኦሪት ዘፍጥረት 3፡16 ለሴቲቱም አለ፦ በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ በጭንቅ ትወልጃለሽ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።›› 5፡-1ኛ ቆሮንጦስ 14፡34 ላይ እንዲህ ይላል«ሴቶች በማህበር ዝም ይበሉ ህግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና፡፡ ለሴት በማህበር መካከል መናገር ነውር ነውና ምንም ሊማሩ ቢዱወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ፡፡» 6፡-ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፡12 7፡-ሚስትም ከባልዋ አትለያይ፥ ብትለያይ ግን ሳታገባ ትኑር ወይም ከባልዋ ትታረቅ፥፡፡(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7፡10-11) 8፡-ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና። (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11፡5) 9፡-“ከሴት ቸርነት የወንድ ንፉግነት ይሽላል።ውሽማዋንና ባሏን የምታቃና ሴት አፍረት ናት “። (መጽሐፈ ሲራክ 42:14) 10፡-ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፡22 11፡-ሚስቶች ሆይ፥ በጌታ እንደሚገባ ለባሎቻችሁ ተገዙ። (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:18) 12፡-ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች። (1ኛ ወደ ጢሞቴዎ11፡12) 13፡-“ከልብስ ብል ይገኛል፤ኃጢያትም ሁሉ ከሴቶች ይገኛል” (መጽሐፈ ሲራክ 42:13-14) 14፡-የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤ ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች። (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2፡14-15) 15፡-ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለ ሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፤ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት። ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና። ስለዚህ ሴት ከመላእክት የተነሣ በራስዋ ሥልጣን ሊኖራት ይገባል። (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11፡7-10) 16፡-ሴት ፈሳሽ ነገር ቢኖርባት በሥጋዋም ያለው ፈሳሽ ነገር ደም ቢሆን፥ በመርገምዋ ሰባት ቀን ትቀመጣለች የሚነካትም ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ነው። መርገምም ስትሆን የምትተኛበት ነገር ሁሉ ርኩስ ነው የምትቀመጥበትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው። መኝታዋንም የሚነካ ሁሉ ልብሱን ያጥባል፥ በውኃም ይታጠባል፥ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ነው። የምትቀመጥበትንም ነገር ሁሉ የሚነካ ሁሉ ልብሱን ያጥባል፥ በውኃም ይታጠባል፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው። (ኦሪት ዘሌዋውያን 15፡19-22) 17፡-‹ ሴት ልጅ ለአባቷ የተሠወረ ቁርጥማት ናት አሷን ማሰብ እንቅልፍ ያሳጣዋል መጽሐፈ ሲራክ 42.9 ተጨማሪ 42.14 18፡ …--አስገድዶ መድፈር፤ ጋብቻ በሀይል፤ ለጠለፋ እውቅና መስጠት (መጽሐፈ መሳፍንት 21.20-21)( ኦሪት ዘዳግ 25.5-6 & 25.7-9) 19፡- ….ወዘተ ሰላም ቅኑን መንገድ በተከለተለ ላይ ይሁን አሚን፡፡
Posted on: Sun, 07 Jul 2013 15:47:35 +0000

Trending Topics



lass="stbody" style="min-height:30px;">
FFK Wrote: AMEYO ADADEVOH AND THE EBOLA CONSPIRACY In an
Spent a wonderful evening at Copperwood Artware Gallery in Orange.
Bowe Bergdahl, son of Idaho “flower children” Bob and Jani
Young nigga got alot of shit on his mine. Wish I could change life
* 751000NSH0286 Compatible Reman Q5953A (643A) Toner, 10000

Recently Viewed Topics




© 2015