ዛሬ ስደተኛ ወገኖቻችን ሊቢያ ታሰሩ - TopicsExpress



          

ዛሬ ስደተኛ ወገኖቻችን ሊቢያ ታሰሩ ሜዴትራንያን ባሕር ገቡ የመን ታሰሩ ስንባል ተቀምጠን ከንፈር መምጠጡ አያዋጣንም የህወሐት ስርዐት በዚሁ ከቀጠለ ነገ ከንፈር የሚመጠጠው ለዛሬ ቁጭ ብለን ከንፈር ለመጠጥነው ሰዎች ነው የሚሆነው:: እስኪ ቆም ብለን አቅማችን ወያኔን ለመታገል ባይፈቅድ ወያኔን እየታገሉ ያሉ ድርጅቶችን በሞራል እና በገንዘብ እንርዳቸው ሕወሐት በዚሁ ከቀጠለ የሀገራችን ህዝብ ተሰዶ ማለቁ ነው ኢትዮዽያ ውስጥ የቀረውም መታሰሩ ነው ወገን እረ ነቃ እንበል ሀገራችን እኮ ወደ ትልቅ እስር ቤትነት እየተቀየረች ነው
Posted on: Sat, 05 Oct 2013 05:53:41 +0000

Trending Topics



&D + E Ointment JAR Preparation Supply
Elige bien a tus amigos de Facebook; ellos podrían contribuir a
Religious Significance and Meaning of the color “ORANGE” /

Recently Viewed Topics




© 2015