የቁርኣን ስህተቶች ! ቁራኣንን የጻፈው - TopicsExpress



          

የቁርኣን ስህተቶች ! ቁራኣንን የጻፈው ሰው(መሀመድ) ድርሰቱን ድጋሚ ያነበበው አይመስለኝም:: ቢያነበው ኖሮ ከስር ያሉትን ታላላቅ ስህተቶች ያርማቸው ነበር:: ቁርኣን ፈጣሪ ሰማይን እና ምድርን ለመፍጠር የፈጀበትን ቀን ሲያስረዳ ብዙ ስህተቶችን ሰራ እስቲ እንመልከታቸው፡ 1-Quran 7: 54 “Your gurdian-Lord is Allah who created the heavens and earth in Six Days”(ሰማይእናምድርን ለመፍጠር 6ቀን ብቻ ፈጀበት) 2- Quran 11:7 “ He it is Who created the heavens and earth in Six Days”(ሰማይእናምድርን ለመፍጠር 6ቀን ብቻ ፈጀበት) ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ እንደዚህ ይለናል፡ 1-Quran 41: 9 Is it that ye deny Him who created the earth in Two Days ?(ምድርን በ2 ቀን ውስጥ ሰራ) 2- Quran 41: 10 He set on the (earth) Mountains standing firm high above it, and bestowed blessing on the earth, and measured therein all things to give them nourishment in due proportion, in FOUR DAYS (በምድር ላይ የተፈጠሩትን ነገሮች በ4 ቀን ውስጥ ፈጠራቸው) 3-Quran 41: 12 So He completed them (heavens) as seven firmaments in Two days (ሰማይን በ 2 ቀን ፈጠረ) እንግዲህ ሂሰቡን እንስራው በመጀመሪያ ሰማይ እና ምድርን ለመፍጠር ኣላህ 6 ቀን ብቻ ፈጀበት አለን ቀጥሎ ደግሞ እንዴት 6ቀን እንደፈጀበት ሲያስረዳን 8 ቀን ሆነበት፡ 2ቀን (ለመሬት) + 4 ቀን (በምድር ላይ ለተፈጠሩት ፍጥረታት) + 2 ቀን (ለሰማይ) = 8 ቀን ፈጀበት በ Quran 7: 54 ላይ ግን 6 ቀን ብቻ ነው የፈጀበት ይላል:: የትኛው ነው ትክክል 6 ነው 8 ????? መሀመድ ቁራኣንን ፈጣሪ ነው ከሰማይ የሰጠኝ ብሏል ፈጣሪ እንደዚህ አይነት የሂሳብ ስህተት እንዴት ሊሰራ ይችላል ??? ምንም ጥርጥር የለውም መሀመድ ቁራንን ከጻፈው ቡሀላ ደጋግሞ አላነበበውም::
Posted on: Sat, 20 Sep 2014 17:16:59 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015